ከታሪክ/ለታሪክ
እንዴት ናችሁ ሁሩቶች ደህና ናችሁ
ከnegative energy ወደ positive energy
ማልት ላለፈ ንገር ከመወቃቀስ ትምህርታዊ ወጉን ተከትለን ዛሬን ለነገ ምን ላድርግ ካልን እለቱን በጥያቄ አንስቼ በትችት በትንታኔ በምሳሌ ሙያዊም ይሁን ዘለምዳዊ እውቀቶችን ስጡበትና እስቲ በድምቀት በተስፋ በፍቅር አክብረን ለውጥ እናምጣበት
አንደኛ =የሁለተኛ አመት በአል ዝግጅት የምትገኙ ሰዎች ከሃገር ውስጥም ይሁን ከሃገር ውጪ ያላችሁ እስቲ አሳውቁን
ሁለተኛው =የዘንድሮውን በአል እንዴት እናክብረው ጎላችንስ ምንድ ነው የገንዝቡን ልክ ማለቴ ነው
ሶስተኛው =በአል ዝግጅቱ ምን መምሰል አልበት ምን ተማርን ካለፈው ለምሳሌ የራሳቸውን በአል እየፈጠሩ ሃይልና አንድነትን የሚበትኑ የሚከፋፍሉ ሰዎች እንዳይኖሩ እንዳይፈጠሩ ምን እናድርግ
አራተኛ = ግልፀኝነት ታማኝነት ተጠያቂነት ያለበት ስራ እንዴት እንስራ የማህበሩ ህዝብ ግንኙነት ማህበራዊ የትስስር መረቦች ኢንተርኔት ኢሜል ዌብሳይት ፌስቡክ ሌሎችም ግንኙነት እንዴት ይኑረው ማህበሩ አዳዲስ አባላቶች ቅስቀሳና ዝግጅት የመሳሰሉትን ያጠቃልላል እስቲ ምከሩበት ተወያዩበት
በምጨረሽ ከምን ያስቸኩላል ይደርሳል ሃሳብ እርቀን ዛሬን ፕላን እናድርግ እስቲ ጎበዝ
ቻው በሉ ለዛሬው